የንጉሥ እራት መርሃ ግብር በአፄ ፋሲል ቤተመንግሥት
የንጉሥ እራት መርሃ ግብር በአፄ ፋሲል ቤተመንግሥት
ማክሰኞ ጥር 9 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) የፊታችን ጥር 11 በድምቀት በሚከበረው የጥምቀት በዓል ላይ ለመታደም ከተለያዩ የዓለም አገራት እና ከአገር ውስጥ ወደ ጎንደር ከተማ የገቡት ሰዎች ቁጥር ከዚህ ቀደሙ በተለየ መልኩ ብዛት ያለው መሆኑን የከተማዋ ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል፡፡
በዚህም ከትልልቅ ሆቴሎችን እስከ አነስተኛ አልጋ ቤቶች ቀድመው ተይዘዋል ተብሏል፡፡ በዛሬው ዕለት በከተማዋ አልጋ ማግኘት አስቸጋሪ መሆኑን የጠቆሙት የከተማዋ ነዋሪዎች፣ ገና በዋዜማው ከተማዋ በከፍተኛ ሰው ብዛት መጨናነቋንም ገልጸዋል፡፡
በዓሉን ለማክበር ወደ ከተማወ የገቡ እንግዶችን በጎንደር ዩንቨርስቲ የተማሪዎች ዶርም እና በባዶ ቦታዎች ላይ ድንኳን በመጣል ለማስተናገድ ጥረት እየተደረገ መሆኑን አዲስ ማለዳ ሰምታለች፡፡
አዲስ ማለዳ ያነጋገረቻቸው የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች እንደሚሉት፣ አልጋ እንዲይዙላቸው ለጠየቋቸው ሰዎች ማግኘት ባለመቻላቸው እቤታቸው ተቀብለው ማስተናገድን እንደ አማራጭ እየጠጠቀሙ ነው፡፡
የዘንድሮውን የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ ለማክበር ወደ ከተማዋ ያቀናው ሰው ብዛት፣ ከሰሜኑ ጦርነት ጋር በተገናኘ ያለው የሰላም ሁኔታ መሻሻል ማሳየቱ አንዱ ምክንያት ነው ተብሏል፡፡ ጦርነት በነበረበት ወቅት የተከበረው የባለፈው ዓመት የጎንደር ጥምቀት በዓል ቀዝቀዝ ያለ እንደበር ነዋሪዎች አስታውሰዋል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንግድ ከአዲስ አበባ ወደ ጎንደር የሚያደርገውን ዕለታዊ የበረራ ቁጥር በከፍተኛ መጠን መጨመሩ ተስምቷል፡፡ በዚህም፤ የጥምቀት በዓልን ለማክበር ወደ ጎንደር የሚሄዱ መንገደኞችን ለማጓጓዝ በአንድ ቀን ብቻ 22 በረራዎች ማድረጉን አስታውቋል፡፡
አዲስ ማለዳም ከአየር መንገዱ የትኬት መሸጫ ድህረ ገጽ ላይ መመለክት እንደቻለችው በዛሬው ዕለት ወደ ጎንደር የሚደረጉ የበረራ ትኬቶች ሙሉ በሙሉ ተሸጠው አልቀዋል፡፡
Source: addismaleda
Gondar, Ethiopia is a city with a rich history and culture that offers visitors a unique and memorable experience. From ancient castles and palaces to traditional markets and religious sites, there is something for everyone to enjoy in Gondar. Here are the top things to do when visiting this historic city of Gondar.
Gondar is a city that is rich in history and culture and offers visitors a unique and memorable experience. From ancient castles and palaces to traditional markets and religious sites, there is something for everyone to enjoy in Gondar. So, if you’re planning a visit to Ethiopia, make sure to include Gondar in your itinerary and experience all this beautiful city has to offer.
የዝግጅቱ ስም: ደሜን ለሐገሬ ደም ልገሳ –
Event Name: My Blood for my Country – Blood Donation Event
1- ዝግጅቱ የሚካሄድበት ቀን: ጥር 1 -2 ፣ 2014 ዓ/ም ። January 14 – 15, 2022
ዝግጅቱ የሚከናወንበት ቦታ: የወዳጅነት ፓርክ (Friendship Square)
2- ዝግጅቱ የሚካሄድበት ቀን: ጥር 10 -12 ፣ 2014 ዓ/ም ። January 18 – 20, 2022
ዝግጅቱ የሚከናወንበት ቦታ: ጎንደር ከተማ የብሔራዊ ደም ባንክ አገልግሎት (City of Gonder Blood Bank)
የዝግጅቱ አይነት: ደም ልገሳ (Blood Donation)
ሰዓት: 4፡00- 10፡00
ለመሳተፍ ማድረግ የሚያስፈልገው: ማንኛውም ዳያስፖራ መሳተፍ ይችላል
አዘጋጆች/ አስተባባሪ: የብሔራዊ ደም ባንክ አገልግሎት
የኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የህክምና ማህበር በአፋር ለሚገኙ በጦርነቱ ለተጎዱ የማህበረሰቡ ክፍሎች የህክምና አገልግሎቶችን ፈጸመ።
በአጠቃላይ ከ 500 በላይ ተፈናቃዮች በጭፍራ መጠለያ ጣቢያ የሕክምና ርዳታ እና 900 ቤተሰቦች የአልሚ ምግብ አግኝተዋል።
900 ካርቶን አልሚ ምግብ ታድሏል።
ለ 32 የሚደርሱ የ ኤችአይቪ ሕሙማን በልዩ ሁኔታ/ ከህጻናት ውጭ የአልሚ ምግብ ተጠቃሚ ተደርገዋል።
የየቤት ለቤት ጉብኝት በማድረግ ወደ 27 የሚጠጉ የወለዱ አራሶች ታይተዋል።
የተሟላ የ OR team ( anesthesiologist, plastic surgeon, orthopedics and OR nurses) ይዘን በመሄድ 4 ህሙማን የቀዶ ህክምና ተደርጎላቸዋል (major surgeries)
ከ 50 በላይ ህሙማን በ ፊዚዮትራፒ ቡድን ታይተዋል።
የ ተረፈንን መድሃኒት ለጭፍራ ተፈናቃዮች ጤና ጣቢያ ለ ሲስተር ሰሚራ የጤ/ሃላፊ አስረክበናል።
በቀዶ ጥገና በኩል የተረፉ ግባአቶች በዶር ዳዊት በኩል ለዱፍቲ ሆስፒታል አስረክበናል።
የኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የህክምና ማህበር በአፋር ለሚገኙ በጦርነቱ ለተጎዱ የማህበረሰቡ ክፍሎች የሰጡትን አገልግሎት በተመለከተ ለሸገር ራዳዮ የሰጡትን ቃለ ምልልስ ያዳምጡ።
Ethiopian Orthodox Tewahedo Medical Association (EOTMA) is a nonprofit organization established by Ethiopian Orthodox Tewahedo healthcare professionals.
Support war-affected Ethiopians by working with us. You can simply purchase very essential medical supplies and we will take care of the shipping and distributing materials.
Select from these selections and on the checkout simply select EOTMA address for shipping.
Learn more about Ethiopian Orthodox Tewahedo Medical Association
Promoting Diaspora’s Engagement in the Manufacturing Sector
Organized by Ethiopian Investment Commission at Skylight Hotel Addis Ababa, Ethiopia.
Presentation and discussion on how diasporas could effectively engage in developing the productive sector in Ethiopia
(e.g creating a diaspora crowdfunding platform for investment)
For More information
092 336 2316
091 200 4567
የዝግጅቱ ስም: Great Ethiopian Diaspora Homecoming Football Match
ዝግጅቱ የሚካሄድበት ቀን: ጥር 15 ቀን 2014 ዓ.ም (January 23)
ዝግጅቱ የሚከናወንበት ቦታ: አበበ ቢቂላ ስታዲየም
ሰዓት:12፡00
አዘጋጆች/ አስተባባሪ: የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ
ትኬት ለመግዛት:
Partners for Change (P4C) invites you to join RBD, R&D Group, and ORTEC Sports in organizing a unique and inspiring P4C 2022, a two days hybrid ‘Dare to Share’ Event on the 12th & 13th of January. As part of the GREAT ETHIOPIAN HOMECOMING movement, the event will tap on the knowledge and experience of Ethiopians in the diaspora along with home based experts in Ethiopia.
Meet remarkable Ethiopian change-agents who continue serving Ethiopia to their best potential.
To learn more about the event please go to: https://randdethiopia.com/dts2022/
Early Register on – https://www.eventbrite.com/e/dare-to-share-2022-registration-237374953877
To learn more about the event please go to: https://randdethiopia.com/dts2022/
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ቢሮ ጋር በመሆን በሀገሪቱ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ የሚፈልጉ ዳያስፖራ ባለሀብቶችን የሚያበረታታ እና ግንዛቤ የሚያሳድግ ፎረም አዘጋጁ።
ሁለቱ ተቋማት በጋራ በሠጡት መግለጫ ፎረሙ ጥር 3 ስራ የሚጀምር ሲሆን፥ ጥር 6 ይጠናቀቃል ተብሏል፡፡
ፎረሙ ጥር 3 በይፋዊ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እንደሚጀመር እና በቀጣይ ቀናትም የተለያዩ መርሃ ግብሮች እንደሚኖሩት ነው ኮሚሽኑ የገለጸው፡፡
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን፥ ኢትዮጵያ ውስጥ መዋዕለ ንዋያቸውን የማፍሰስ ዕቅድ ያላቸው ዳያስፖራ ባለሐብቶች በፎረሙ እንዲሳተፉ እና ከኢንቨስትመንት ማኅበረሰቡ፣ ከኮሚሽኑ የፌዴራል እና የክልል እንዲሁም የከተማ አሥተዳደር ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች ጋር እንዲመክሩ ብሎም የኢንቨስትመንት አማራጮችን እንዲመለከቱ ነው ጥሪ ያቀረበው፡፡
በኢንቨስትመንት መሰማራት እና በዕድሉ መጠቀም የሚፈልጉ ባለሐብቶች investethio.com የሚለውን የኮሚሽኑን ድረ ገጽ መመልከት እንደሚችሉም ተጠቁሟል፡፡
Via: FBC
የዝግጅቱ ስም:ዳያስፖራ እንደወላጅ
ዝግጅቱ የሚካሄድበት ቀን: ጥር 4/2014 ( January 12)
ዝግጅቱ የሚከናወንበት ቦታ: በክብርት ፕሬዘዳንት ጽ/ቤት የሚገለጽ
አዘጋጆች/ አስተባባሪ: የክብርት ፕሬዘዳንት ጽ/ቤት