Home Ethiopian Homecoming የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሕክምና ማኅበር በአፋር ያደረገው የተሰካ የሕክምና ጉዞ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሕክምና ማኅበር በአፋር ያደረገው የተሰካ የሕክምና ጉዞ

by Gondar City

የኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የህክምና ማህበር በአፋር ለሚገኙ በጦርነቱ ለተጎዱ የማህበረሰቡ ክፍሎች የህክምና አገልግሎቶችን ፈጸመ።

በአጠቃላይ ከ 500 በላይ ተፈናቃዮች በጭፍራ መጠለያ ጣቢያ የሕክምና ርዳታ እና 900 ቤተሰቦች  የአልሚ ምግብ አግኝተዋል።
900 ካርቶን አልሚ ምግብ ታድሏል።
ለ 32 የሚደርሱ የ ኤችአይቪ ሕሙማን በልዩ ሁኔታ/ ከህጻናት ውጭ የአልሚ ምግብ ተጠቃሚ ተደርገዋል።
የየቤት ለቤት ጉብኝት በማድረግ  ወደ 27 የሚጠጉ የወለዱ አራሶች ታይተዋል።
የተሟላ የ OR team ( anesthesiologist, plastic surgeon, orthopedics and OR nurses) ይዘን በመሄድ 4 ህሙማን የቀዶ ህክምና ተደርጎላቸዋል (major surgeries)
ከ 50  በላይ ህሙማን  በ ፊዚዮትራፒ ቡድን ታይተዋል።
የ ተረፈንን መድሃኒት ለጭፍራ ተፈናቃዮች ጤና ጣቢያ ለ ሲስተር ሰሚራ የጤ/ሃላፊ አስረክበናል።
በቀዶ ጥገና በኩል የተረፉ ግባአቶች በዶር ዳዊት በኩል ለዱፍቲ ሆስፒታል አስረክበናል።

የኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የህክምና ማህበር በአፋር ለሚገኙ በጦርነቱ ለተጎዱ የማህበረሰቡ ክፍሎች የሰጡትን አገልግሎት በተመለከተ ለሸገር ራዳዮ የሰጡትን ቃለ ምልልስ ያዳምጡ።

Ethiopian Orthodox Tewahedo Medical Association

Ethiopian Orthodox Tewahedo Medical Association (EOTMA) is a nonprofit organization established by Ethiopian Orthodox Tewahedo healthcare professionals.

Support war-affected Ethiopians by working with us. You can simply purchase very essential medical supplies and we will take care of the shipping and distributing materials.

Select from these selections and on the checkout simply select EOTMA address for shipping.

Learn more about Ethiopian Orthodox Tewahedo Medical Association

Home

You may also like