BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
METHOD:PUBLISH
CALSCALE:GREGORIAN
PRODID:-//WordPress - MECv6.3.0//EN
X-ORIGINAL-URL:https://gondarcity.org/
X-WR-CALNAME:Gondar City
X-WR-CALDESC:Official Tourism Site of Gondar City
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
X-MS-OLK-FORCEINSPECTOROPEN:TRUE
BEGIN:VEVENT
CLASS:PUBLIC
DTSTART;TZID=America/New_York:20220123T000000
DTEND;TZID=America/New_York:20220124T000000
DTSTAMP:20220112T000000
UID:MEC-f52854cc99ae1c1966b0a21d0127975b@gondarcity.org
CREATED:20220112
LAST-MODIFIED:20220120
PRIORITY:5
TRANSP:OPAQUE
SUMMARY:Great Ethiopian Homecoming Football Match
DESCRIPTION:የዝግጅቱ ስም: Great Ethiopian Diaspora Homecoming Football Match\n ዝግጅቱ የሚካሄድበት ቀን: ጥር 15 ቀን 2014 ዓ.ም (January 23)\nዝግጅቱ የሚከናወንበት ቦታ: አበበ ቢቂላ ስታዲየም\n ሰዓት:12፡00\nአዘጋጆች/ አስተባባሪ: የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ\nትኬት ለመግዛት:\n\n\n\n\n\n\nበአይዞን ኢትዮጵያ የኦንላይን የድጋፍ ማሰባሰቢያ መተግበሪያ https://eyezonethiopia.com/football ላይ፣\nበኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሉም ቅርንጫፍ ቢሮዎች፣\n\n \n\n\n\n\n\n\n\n\n\n\nለታለቁ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት ከተዘጋጁ ዋና ዋና መርሃ ግብሮች መካከል በስንቱ መሳተፍ ችለዋል?\n\n\nእንግዲያውስ የፊታችን እሁድ የሚካሄድ አንድ ትልቅ ሁነት እናስታውስዎ፤\n\n\nለተፈናቀሉ ወገኖች ገቢ ለማሰባሰብ የተዘጋጀው ይህ ሁነት የእግር ኳስ ጨዋታ ሲሆን፣ ግጥሚያውም በዳያስፖራና ሀገር ውስጥ ካሉ ክለቦች በተውጣጡ ቡድኖችን መካከል በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ጥር 15 ቀን 2014 ዓ.ም የሚካሄድ ይሆናል።\n\n\nየመግቢያ ዋጋ፤\n1. ለዳያስፖራው\n• አንደኛ ደረጃ 100 ዶላር፣\n• ሁለተኛ ደረጃ 75 ዶላር፣\n• መደበኛ 50 ዶላር፣\n\n\n2. ለሀገር ውስጥ ተመልካቾች የነዋሪነት መታወቂያን መሰረት በማድረግ\n• ክቡር ትሪቡን 1,000 ብር\n• ጥላ ፎቅ 500 ብር\n• ሌሎች መቀመጫዎች 100 ብር\n\n\nየመግቢያ ትኬት የሚገዛባቸው መንገዶች፤\n• በአይዞን ኢትዮጵያ የኦንላይን የድጋፍ ማሰባሰቢያ መተግበሪያ https://eyezonethiopia.com/football ላይ፣\n• በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሉም ቅርንጫፍ ቢሮዎች፣\n\n\n\n\n\n\nMore Ethiopian Events on All Addis Events ( https://alladdisevents.com/ )\n
URL:https://gondarcity.org/events/great-ethiopian-diaspora-homecoming-football-match/
ORGANIZER;CN=Addis Solutions:MAILTO:info@addissolutions.com
CATEGORIES:Activities
LOCATION:Meskel Square
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://gondarcity.org/wp-content/uploads/2021/12/Great-Ethiopian-Homecoming-Football-Match.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR
